A/K/Woreda 3 Health center

A/K/Woreda 3 Health center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from A/K/Woreda 3 Health center, Medical and health, Addis Abeba, Addis Ababa.

ወረዳ 3ጤና ጣቢያ  የሰዉ ሀብት ብድን መሪ በክፋለከተማችን ከሚገኙ ከ15 ጤና ጣቢያዎች 3ኛ በመዉጣት የሰርተፊኬት  እዉቅና አግኝተናል
24/09/2026

ወረዳ 3ጤና ጣቢያ የሰዉ ሀብት ብድን መሪ በክፋለከተማችን ከሚገኙ ከ15 ጤና ጣቢያዎች 3ኛ በመዉጣት የሰርተፊኬት እዉቅና አግኝተናል

ዜና በጎነትየአማኑኤል ቶታል አብሮ  አደግ ማሕበር እና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ  ጋር በመተባበር  በቀን 01/13/2018 ዓ.ም በአከባቢው  ውስጥ የተወሳሰበ   የጤ...
07/09/2026

ዜና በጎነት
የአማኑኤል ቶታል አብሮ አደግ ማሕበር እና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር በቀን 01/13/2018 ዓ.ም በአከባቢው ውስጥ የተወሳሰበ የጤና ችግር ያለባቸውን አረጋውያን FHT እና የማህበሩ አስተበባሪዎች ቅድመ ልየታ በማድረግ መንቀሳቀስ የሚችሉትን ወደ ጤና ጣቢያ እንዲሔዱ በማድረግ በማሕበሩ በኩል ለዚሕ ተግባር ከተለያዩ የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች በመጡ የተለያየ ዲሲፕሊን ባላቸው GP ዎችና specialist ሀኪሞችሁለገብ ሕክምና እና ምርመራ ሲደረግላቸው ውሏል። መንቀሳቀስ ለማይችሉ ት ደግሞ 1የሕክምና ቲም ከFHT ጋር በማዋቀር ቤት ለቤት በመሔድ የምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል። በእለቱም ጤና ጣቢያ ለመጡ 36 ለሚሆኑ አረጋውያን እና ወደ 8 ለሚደርሱ ታካሚዎች ቤት ለቤት በመሄድ በመሔድ የሕክምናና የምርመራ አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን ከፋይ ለሆኑ ታማማሚዎች ሙሉ ወጪያቸውን ማሕበሩ የቻለ ሲሆን በቀጣይም መህበሩ ይሕንን የመሳሰሉ በጎ ተግባራት ን ከጤና ጣቢያው ጋር በጋራና በቅንጅት ለመስራት ፍቃደኛ መሆናቸውን የማህበሩ አስተባባሪ ቃል ገብተውልናል። በእለቱ ከተለያዩ ሆስፒታሎች ተገኝተው የሕክምና አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ እና ለወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ጤና ባለሞያዎችም የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።

የወረዳ 03 ጤና ጣቢያ በዛሬው እለት ከወረደ 03  ጋር በመቀናጀት በጤና ጣብያው በተዘጋጀ የክረምት በጎ ስራ የደም ልገሳ ኘሮግራም ላይ1. ከጤና ጣቢያ  44 ዩኒት2.ከወረዳ   9 ዩኒት ጠ...
21/07/2026

የወረዳ 03 ጤና ጣቢያ በዛሬው እለት ከወረደ 03 ጋር በመቀናጀት በጤና ጣብያው በተዘጋጀ የክረምት በጎ ስራ የደም ልገሳ ኘሮግራም ላይ
1. ከጤና ጣቢያ 44 ዩኒት
2.ከወረዳ 9 ዩኒት
ጠቅላላ 53 ዩኒት ደም መለገስ ተችሏል
ለሁላችሁም ክብር ይገባችዋል በጣም ከልብ እናመሰግናለን።

2018 የበጎ ፍቃድ
15/07/2026

2018 የበጎ ፍቃድ

EMR መርቃት
15/07/2026

EMR መርቃት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A/K/Woreda 3 Health center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share