Vital Nutritional Therapy

Vital Nutritional Therapy Vital Nutritional Therapy and Health consultancy center

26/10/2026

Chia seed recipe

24/10/2026

አመጋገብን በማስተካከል የስኳር በሽታን መቀልበስ

📍አድራሻችን፦ ጎሮ፣ ጏርዬ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ያገኙናል።

📞 093 445 4647

20/10/2026

የሪህ ህመም ካለቦት እነዚህን ምግቦች ባይመገቡ ይመከራል

📍አድራሻችን፦ ጎሮ፣ ጏርዬ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ያገኙናል።

📞 093 445 4647

15/09/2026

ጥናቶች እንደሚያሳዮት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እየጨመሩ ነዉ።

ሆኖም በጊዜ ክትትል ካልተደረገ ለከፋ ችግር ያጋልጣሉ።

📍አድራሻችን፦ ጎሮ፣ ጏርዬ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ያገኙናል።

📞 093 445 4647

11/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

አዲሱ ዓመት የአዲስ ተስፋ እና የለውጥ ጊዜ ነው ታዲያ በዚህ አዲስ ዓመት ለጤናዎ ቅድሚያ መስጠት አለቦ።

ቫይታል ኑትሪሽን በዓሉን ምክንያት በማድረግ የአመጋገብ እና የጤና ህክምና አገልግሎቶቻችን ላይ የ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል!

መልካም አዲስ ዓመት! ቫይታል ኑትሪሽን!

05/09/2026

የደም ግፊትን በምግብ ብቻ መቆጣጠር እንደሚቻል ያዉቃሉ?

📍አድራሻችን፦ ጎሮ፣ ጏርዬ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ያገኙናል።

📞 093 445 4647

03/09/2026

ይድረስ ለተከበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ ቫይታል ኑትሪሽን አድራሻውን ቀይሯል!

ለበርካታ ዓመታት ጥራቱን የጠበቀ የጤና እና የአመጋገብ ህክምና አገልግሎት ሲሰጥዎ የቆየው ቫይታል ኑትሪሽን፣ አሁን ደግሞ የበለጠ ምቹ እና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ስንል ቀድሞ እንገኝበት የነበረውን የሜክሲኮ ቢሯችንን ወደ አዲስ አድራሻ ማዛወራችንን በደስታ እንገልፃለን!

አዲሱ አድራሻችን፦ ጎሮ፣ ጏርዬ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ያገኙናል።

አዲሱን ዓመት በአዲስ ቦታ፣ በአዲስ ተስፋ እና በጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

27/04/2026

💥 ተዕምራዊ ለዉጥ!

ከ8 አመት የስኳር በሽታ ነፃ የወጡ እናት!

📌 ወ/ሮ ሙሉ ጫላ አመጋገባቸዉን ብቻ በማስተካከል ከስኳር በሽታ ነፃ ወተዋል።

🗒️ በቫይታል የስነምግብ ህክምና ማዕከል የግል የምግብ እቅድ በማዘጋጀት ለስኳር፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስትሮል፣ ክበደት ለመቀነስ ወይንም ለመጨመር፣ ለጉበት ላይ ስብ ክምችት፣ ለሪህ እንዲሁም ሌሎች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ህክምና እንሰጣለን።

እርሶም ተላላፊ ባላልሆኑ በሽታዎች ከተጠቁ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ከፍተኛ ጥራት ያለዉ ህክምና ያግኙ።

📌 ክፍለሀገር ወይንም ከሀገር ዉጭ ከሆነ ያሉት ያሉበት ቦታ ሆነዉ በኦንላይን ህክምናዉን ማግኘት ይችላሉ። በይበልጥ ለማማከር አሁኑኑ ይደዉሉልን።

📞 0934454647

📍አድራሻ - ደብረወርቅ ታወር 11ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

25/04/2026

ተላላፊ ባላልሆኑ በሽታዎች ከተጠቁ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ከፍተኛ ጥራት ያለዉ ህክምና ያግኙ።

📌 ክፍለሀገር ወይንም ከሀገር ዉጭ ከሆነ ያሉት ያሉበት ቦታ ሆነዉ በኦንላይን ህክምናዉን ማግኘት ይችላሉ። በይበልጥ ለማማከር አሁኑኑ ይደዉሉልን።

📞 0934454647

📍አድራሻ - ደብረወርቅ ታወር 11ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

18/04/2026

የአይነት 2 የስኳር በሽታን አመጋገባችን በማስተካከል ብቻ እንዴት ነው መከላከል ምንችለው?

መልሱን በዚህ ቪድዮ ያገኙታል!

ተላላፊ ባላልሆኑ በሽታዎች ከተጠቁ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ከፍተኛ ጥራት ያለዉ ህክምና ያግኙ።

📌 ክፍለሀገር ወይንም ከሀገር ዉጭ ከሆነ ያሉት ያሉበት ቦታ ሆነዉ በኦንላይን ህክምናዉን ማግኘት ይችላሉ። በይበልጥ ለማማከር አሁኑኑ ይደዉሉልን።

📞 0934454647

📍አድራሻ - ደብረወርቅ ታወር 11ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

Address

Ethiopia �
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vital Nutritional Therapy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share