Vision Clinic and Diagnostic Center

Call Website Contact the business

Vision Clinic and Diagnostic Center Vision health care PLC is a medical institution involved in diagnostic and curative service

21/09/2026
10/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰዎ!
‎
‎ለመላው ኢትዮጵያውያን አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
‎
‎ቪዥን የጤና አገልግሎት
‎
‎
‎መልካም አዲስ ዓመት!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1501 ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል
25/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤

እንኳን ለ1501 ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል

ቪዥን የጤና አገልግሎትበልደታ ክፍለ ከተማ "በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው መርሀ ግብር   አቅም ለሌላቸው ዜጎችየተለያዩ የጤና ምርመራዎች፣ የህክምና ምክርና ሕክምና...
09/07/2026

ቪዥን የጤና አገልግሎት
በልደታ ክፍለ ከተማ "በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው መርሀ ግብር አቅም ለሌላቸው ዜጎች
የተለያዩ የጤና ምርመራዎች፣ የህክምና ምክርና ሕክምና አገልግሎቶች በነፃ ሰጥቷል::

17/06/2026

ስለዚህ መመርመሪያ ማሽን ምን ያህል ያውቃሉ

Our reception team is here to greet you with a smile and make your visit as comfortable as possible. Your health, comfor...
10/06/2026

Our reception team is here to greet you with a smile and make your visit as comfortable as possible. Your health, comfort, and satisfaction are our top priorities.

09/06/2026

እነዚህን ምልክቶች ችላ ማለት የለብንም

ተጠንቀቁ:
• ያልተገለጸ ክብደት መቀነስ፣
• የማያቋርጥ ድካም፣
• የማይጠፋ እብጠት ፣
• መግለጽ የማይችሉት የደም መፍሰስ፣
• የማያቋርጥ ሳል፣
• በአንጀት ወይም በፊኛ ልማዶች ላይ የሚደረጉ ለውጦች፣

እነዚህ ምልክቶች በቀጥታ ካንሰር ማለት አይደሉም።
ነገር ግን ያልተለመደ ነገር ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንታት በላይ ከቆየ ምርመራ ያድርጉ

አድራሻ፡ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለ ፊት ከ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አጠገብ
ስልክ:9448

Address

Lideta SC , Infront Of Black Lion Hospital
Addis Ababa
11340

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vision Clinic and Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Vision Clinic and Diagnostic Center:

Shortcuts

Share