Hakim-bet.com

Call Website

Hakim-bet.com We promote health and health related issues by providing fresh, unbiased and credential information

06/08/2026
01/08/2026

ልጅዎ በድንገት ቢታመም ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?
https://ye-buna.com/pagepulse?ref=product_detail&product=6a6da062206d0_pagepulse
· የልጅ ማሳደግ ጉዞ በደስታ ብቻ ሳይሆን ባልተጠበቁ የጤና እክሎችና ስጋቶች የተሞላ ነው። ሕፃናት በሽታ የመከላከል አቅማቸው እያደገ ሲሄድ በጉንፋን፣ በትኩሳት፣ በሆድ ህመም፣ በቶንሲል እና በተለያዩ የቆዳ ኢንፌክሽኖች መጠቃታቸው አይቀሬ ነው።

· በዚያ ጭንቅ ሰዓት በድንጋጤ ግራ መጋባት ወይም ያልተረጋገጡ አደገኛ ባህላዊ እርምጃዎችን መውሰድ የልጅዎን ህመም ሊያባብሰው ይችላል።
👉 መፍትሔው በእጅዎ ላይ ነው!
"ልጆችን በተደጋጋሚ የሚያጠቁ በሽታዎችና የቤት ውስጥ ቀላል ሕክምናዎች"የተሰኘው በልዩ ሁኔታ ለወላጆች፣ እናቶች፣ አባቶች እና ተንከባካቢዎች የተዘጋጀው ተግባራዊ ኢ-ቡክ (E-Book) አሁኑኑ አውርደው በእጆ ያስገቡ!
📲 ለእያንዳንዱ ቤተሰብ በቤት ውስጥ ሊኖር የሚገባ ቁልፍ ኢ-ቡክ!
📘 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ያገኛሉ? (49 አበይት የሕፃናት ጤና ርዕሶች)
🌡 ትኩሳትና የሰውነት ሙቀት መቆጣጠር: ትክክለኛ የቴርሞሜትር አጠቃቀም፣ ለብ ያለ ውሃ የማሸት ዘዴዎችና የመድኃኒት ጥንቃቄዎች።
💧 ተቅማጥና ማስታወክ: በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ የORS አዘገጃጀት ቅደም ተከተል እና ከባድ የውሃ እጥረት (Dehydration) መከላከያ መንገዶች።
🌬 የመተንፈሻ አካላትና አስም: የአስም ጥቃት ሲከሰት የሚደረጉ የመጀመሪያ እርዳታዎች፣ የሰሊን አፍንጫ ማጽጃ እና የጉሮሮ ማስታገሻዎች።
🚑 ድንገተኛ አደጋዎችና የመጀመሪያ እርዳታ: በመታነቅ፣ በቃጠሎ፣ በደም መፍሰስ፣ በመመረዝ እና በCPR ጊዜ የሚወሰዱ ፈጣን የሕይወት አድን እርምጃዎች።
🩺 የቆዳ፣ የዓይን፣ የጆሮና የጥርስ ጤና: የፈንጣጣ ማሳከክ፣ ኩፍኝ፣ የአፍ ፈንገስ እና የጥርስ ህመም ሳይንሳዊ እንክብካቤዎች።
🚨 አስቸኳይ የሕክምና ምልክቶች (Red Flags): በቤት ውስጥ ከማከም አልፎ ወዲያውኑ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ የሚገቡበትን ወሳኝ አደገኛ ምልክቶች በግልጽ ያሳያል!
✅ በስልክዎ፣ በታብሌትዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ላይ ሁልጊዜ አብሮዎት የሚኖር ታማኝ የሕክምና አጋር
የልጅዎን ጤና እና ሰላም በራስዎ እጅ በጥንቃቄ ይያዙ!
📲 ክፍያ ከከፈላችሁ በኋላ በ1 ደቂቃ ውስጥ በSMS ሊንክ ይላክላችኋል። በዛ ሊንክ ገብታችሁ መፅሃፉን ታገኛላችሁ።

ውድ የፌስቡክ ወዳጆቼ፡፡ እንደምታውቁት የሕትመት ዋጋ በመናር ምክንያት የጫጫርናቸውን መፅሐፍት ለማሳተም ተግዳሮት ሆኖብናል፡፡ ስለሆነም በኢ-ቡክ መምጣት ግድ እየሆነ ነው፡፡ በጤና ጋዜጠኝነት...
01/08/2026

ውድ የፌስቡክ ወዳጆቼ፡፡ እንደምታውቁት የሕትመት ዋጋ በመናር ምክንያት የጫጫርናቸውን መፅሐፍት ለማሳተም ተግዳሮት ሆኖብናል፡፡ ስለሆነም በኢ-ቡክ መምጣት ግድ እየሆነ ነው፡፡ በጤና ጋዜጠኝነት ለረጅም ጊዜ መስራቴና ሁለተኛ ዲግሬዬን በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ (MPH) ላይ መማሬ በጤና ርዕሰ ጉዳይ ላይ መፃፍ ያስደስተኛል፡፡ ዛሬ ወደ እናንተ የማሻግረው የመጀመሪያ ኢ- ቡኬን "ልጆችን በተደጋጋሚ የሚያጠቁ በሽታዎችና የቤት ውስጥ ቀላል ሕክምናዎች" የተሰኘውን መጽሐፍ አንብባችሁ አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ እጠብቃለሁ፡፡ መጽሐፉን ከየቡና ዶት ኮም ላይ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በመግዛት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ክብረት ይስጥልኝ!

journalist and public health specialist. I have been working in this field for the last 25 years in different GO,NGO and private entities.

Address

Nairobi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hakim-bet.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share