Dr Birlew Teshome

Directions Website Contact the business

Dr Birlew Teshome Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr Birlew Teshome, Medical and health, Addis Ababa.

Trauma & Adult Reconstruction
Sport Medicine and Bone Health
የአጥንትና መገጣጠሚያ፣ የጂማትና ጡንቻን ጤና በተመለከተ ማብራሪያ ይሰጣል። ጥያቄዎችን ተቀብሎ መልስ ይሰጣል። የጤና እውቀቶችን ለማህበረሰቡ በማጋራት ጤናማና አምራች ማህበረሰብ ለመፍጠር የድርሻውን ይወጣል።
ጥያቄዎትን በአክብሮት እንቀበላለን። ገፃችን Follow ያድርጉ።YouTube.com/

ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ እጥረት አለበት። ከአዲስ አበባ ሕዝብ ደግሞ ሦስት አራተኛው (¾) ቫይታሚን-ዲ አጥሮታል። ይህ ነገር ከኑሮ ውድነቱ ጋር የተያያዘ ይሆን አይደለም። ይህ አሐዝ በተለይ ...
14/09/2026

ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ እጥረት አለበት። ከአዲስ አበባ ሕዝብ ደግሞ ሦስት አራተኛው (¾) ቫይታሚን-ዲ አጥሮታል። ይህ ነገር ከኑሮ ውድነቱ ጋር የተያያዘ ይሆን አይደለም። ይህ አሐዝ በተለይ 13 ወር ፀሐይ ለሚጠጣ ሕዝብ ስላቅ ይመስላል።ምክንያቱም የቫይታሚን-ዲ ዋና አከፋፋይ ፀሐይ ስለሆነች። ሙሉውን ዘገባ እዚህ ያንብቡ ለሌሎችም ያጋሩ https://bbc.in/4yFxzeF
Source: BBC News Amharic

እንኳን ለ 2019 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት የሰላም የጤና የመተሳሰብ እና የአንድነት አመት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው።ዶ/ር ብርሌው ተሾመ
11/09/2026

እንኳን ለ 2019 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት የሰላም የጤና የመተሳሰብ እና የአንድነት አመት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው።
ዶ/ር ብርሌው ተሾመ

የጉልበት ጅማት ጉዳት ምንድነው? የእስፖርት ጉዳት።             ~~~ጉልበታችንን ስራውን ባግባቡ እንዲሰራ የሚያደርጉ ጅማቶች አሉ። እነዚህ ጅማቶች ሲጎዱ የጉልበት ጅማት ጉዳት ይባላል...
07/09/2026

የጉልበት ጅማት ጉዳት ምንድነው? የእስፖርት ጉዳት።
~~~
ጉልበታችንን ስራውን ባግባቡ እንዲሰራ የሚያደርጉ ጅማቶች አሉ። እነዚህ ጅማቶች ሲጎዱ የጉልበት ጅማት ጉዳት ይባላል።

🔹 ACL – ብዙ ጊዜ ጉዳት የሚደርስበት ጂማት ነው።

ጉዳቱ እንዴት ይከሰታል? በእግር ኳስ፣ በመሮጥ፣ በድንገት አቅጣጫ መቀየር ሲቀየር፣ በመውደቅ ወይም በመኪና አደጋ ሊከሰት ይችላል።

የሚታዩ ምልክቶች
• ድንገተኛ ህመም
• የጉልበት እብጠት
• ሲራመዱ ጉልበቱ የመክዳት/ የመውለቅ ስሜት
• ጉልበትን ማጠፍና መዘርጋት መቸገር

ህክምናው ምንድነው?

ሁሉም የጅማት ጉዳት ቀዶ ሕክምና አያስፈልገውም። ነገር ግን የጉዳት መጠኑ ታይቶ ሰርጄሪ መሰራት ቶሎ ከችግሩ እንዲያገግም ይረዳል።

#የጉልበትጤና #የአጥንትናመገጣጠሚያ

Farewell to Dr Asrat Atsedeweyn            ~ ~~The University of Gondar  recently held a farewell program for Dr. Asrat ...
26/08/2026

Farewell to Dr Asrat Atsedeweyn
~ ~~
The University of Gondar recently held a farewell program for Dr. Asrat Atsedeweyn, whose remarkable contributions and leadership have left a lasting impact on the University and the city of Gondar. I am happy that Gondar city acknowledged his efforts. impressive & encouraging.

It was a privilege to know him during his tenure as President of the University. He is a kind, talented, and ambitious leader who was deeply committed to the University community. During some of the most difficult times, he was supportive and helpful to the Gondar University community. He was particularly helpful in easing tensions and reassuring with his smiling face and optimistic approach.

I truly appreciate his efforts in strengthening the university–city partnership, particularly in advancing health services and supporting the healthcare community. A strong and constructive relationship between the & can provide healthcare professionals with a greater sense of protection, encouragement, and belongingness which ultimately contributing to better healthcare for the community.

His leadership and contributions will remain an important part of the University's journey and its relationship with the city. start 👌.

I want to extend my kindest wishes to Dr. Asrat Atsedeweyn in all your future endeavors. May the next chapter of your journey bring you continued growth, success, fulfillment, and greater opportunities to serve.
Well done Dear🙏

የተረከዝ ህመም፦ ፕላንታር ፋሺያይቲስ (Plantar fasciitis) እንዴት ይታከማል?~~~             ሕክምናው    1. የእግር ጫናን መቀነስ፦     ረጅም ጊዜ መቆምንና መሮጥን ...
13/08/2026

የተረከዝ ህመም፦ ፕላንታር ፋሺያይቲስ (Plantar fasciitis) እንዴት ይታከማል?
~~~
ሕክምናው
1. የእግር ጫናን መቀነስ፦
ረጅም ጊዜ መቆምንና መሮጥን ለጊዜው ቀነስ ያድርጉ።

2. የእግር የኋላ ጡንቻዎችን & Plantar fascia Stretching exercise ማድረግ። የመሳሳብ እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ።

3. ተስማሚ ጫማ መጠቀም
፡ለስላሳ cushioning ያለው
፡የእግር ቅርፅን (plantar arch support) በቂ የሚደግፍ
፡ተረከዙን በቂ የሚደግፍ ጫማ ይምረጡ
4. Insole ወይም heel support የእግር ቅርጽን በተገቢው የሚደግፍ insole ወይም heel support ህመሙን ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል።
5. በረዶ (Ice) ከእንቅስቃሴ በኋላ በህመሙ ቦታ ላይ 15–20 ደቂቃ በረዶ መጠቀም ህመሙን ለጊዜው ሊያስታግስ ይችላል።
6. የህመም ማስታገሻ በሐኪም ትዕዛዝ ይውሰዱ

7. Night splint በተለይ የጠዋት የመጀመሪያ እርምጃ ህመም ከባድ ከሆነ night splint ጠቃሚ ነው።

ካልተሻሻለስ?
~~~
© shockwave therapy
©PRP injection
©አልፎ አልፎ corticosteroid injection
ሊታሰቡ ይችላሉ። 👉 Steroid injection በተደጋጋሚ መውሰድ የለብዎትም።
©ቀዶ ሕክምና በጣም ትንሽ ሰዎች።

Merit-based leadership recruitment means selecting institutional leaders based on proven competence, deep experience, in...
07/08/2026

Merit-based leadership recruitment means selecting institutional leaders based on proven competence, deep experience, integrity, and sound judgment to drive meaningful transformation.

It is encouraging to see Mr. Tewolde Gebremariam, the former CEO of Ethiopian Airlines, appointed as the new CEO & MD of Air India. His appointment highlights the value of experienced, merit-based leadership in leading organizations, this shows how knowledge, skill, and experiences are valued in the world.
I am fan of Ethiopian Airlines foundation and integrity.

ስለተረከዝ ህመም (Plantar fasciitis) ማወቅ ይፈልጋሉ። የሚከተለውን ፅሁፍ ያንብቡ። 👉Details....
07/08/2026

ስለተረከዝ ህመም (Plantar fasciitis) ማወቅ ይፈልጋሉ። የሚከተለውን ፅሁፍ ያንብቡ። 👉Details....

ጤና የምትወደውን ባለማድረግ እና የማትወደውን በማድረግ የሚገኝ ነው።በብዙ መልኩ እውነት ነው።  ይህን መከተል ለሁሉም ሰው ይመክራል ፀሐፊው Mark Twain
07/08/2026

ጤና የምትወደውን ባለማድረግ እና የማትወደውን በማድረግ የሚገኝ ነው።
በብዙ መልኩ እውነት ነው። ይህን መከተል ለሁሉም ሰው ይመክራል ፀሐፊው Mark Twain

 #ጤፍና የአጥንታችን ጤና        ~~~በጥያቄዎቻችሁ መሰረት በመጀመሪያው ጤፍን አቅርቤላችኋለሁ። በብዙ መመዘኛ ጤፍ ሲበዛ በቫይታሚን እና ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ነው። ያንብቡት
02/08/2026

#ጤፍና የአጥንታችን ጤና
~~~
በጥያቄዎቻችሁ መሰረት በመጀመሪያው ጤፍን አቅርቤላችኋለሁ። በብዙ መመዘኛ ጤፍ ሲበዛ በቫይታሚን እና ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ነው። ያንብቡት

ብዙ ሴቶች የማያውቁት እውነታ፦የወር አበባ                      ~~~ ከወር አበባ መቋረጥ በኋላ አጥንትዎ ምንም ህመም ሳይኖረው ሊዳከም/ሊሳሳ  ይችላል!አጥንት ሲሳሳ ብዙ ጊዜ ም...
01/08/2026

ብዙ ሴቶች የማያውቁት እውነታ፦የወር አበባ
~~~
ከወር አበባ መቋረጥ በኋላ አጥንትዎ ምንም ህመም ሳይኖረው ሊዳከም/ሊሳሳ ይችላል!
አጥንት ሲሳሳ ብዙ ጊዜ ምንም ምልክት አይታይም። ብዙዎች ችግሩን የሚያውቁት ስብራት ከተከሰተ በኋላ ነው። ከወር አበባ መቋረጥ (Postmenopausal period) በኋላ የኢስትሮጅን ሆርሞን መጠን ይቀንሳል። ይህም የአጥንት መሳሳት (osteoporosis) የመከሰት እድሉን ይጨምራል፣ በቀላል መውደቅ እንኳን የዳሌ፣ የአከርካሪ ወይም የእጅ አጥንት ስብራት ሊያስከትል ይችላል።
~~
የአጥንትዎን ጤና ዛሬ ይጠብቁ!
1. በካልሲየም እና በቫይታሚን D የበለፀጉ ምግቦችን ይመገቡ።
2. በየቀኑ 30 ደቂቃ ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ።
3. ማጨስንና ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣትን ያስወግዱ።
4. የአጥንት መሳሳት (DEXA) ምርመራ ያድርጉ።

ያስታውሱ፦ ኦስቲዮፖሮሲስን (osteoporosis) መከላከል ከስብራት በኋላ ከመታከም ከማከምም ይቀላል።
👉 ይህን መረጃ ለእናቶቻችን፣ ለእህቶቻችን እና ለምንወዳቸው ሴቶች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ ያጋሩት።
📩📞 WhatsApp: https://wa.me/251918282361
📞0918282361

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Birlew Teshome posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dr Birlew Teshome:

Shortcuts

Share