Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C

Call Directions Website Contact the business

Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C Fit Corner Sport & ConsultancyPLC sport training , consultancy company based in Ethiopia Addis Ababa.

Saturday Morning Vibes! 💪☀️Good energy, great friends, and a stronger body! Nothing beats starting Saturday with a worko...
17/10/2026

Saturday Morning Vibes! 💪☀️

Good energy, great friends, and a stronger body! Nothing beats starting Saturday with a workout, laughter, and positive vibes. 🔥🏃‍♂️

Train together. Grow together. Live healthier! ❤️💯
gym

🏃‍♂️🇪🇹 ጤናማ ማኅበረሰብ፤ ንቁ ዜጋ፤ የተሻለች አዲስ አበባ!ጤናማና ንቁ ማኅበረሰብን በመገንባት ላይ ያተኮረ ደማቅና አስደሳች የማስ ስፖርት መርሐ ግብር ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።በመር...
11/10/2026

🏃‍♂️🇪🇹 ጤናማ ማኅበረሰብ፤ ንቁ ዜጋ፤ የተሻለች አዲስ አበባ!

ጤናማና ንቁ ማኅበረሰብን በመገንባት ላይ ያተኮረ ደማቅና አስደሳች የማስ ስፖርት መርሐ ግብር ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አበቤ በመገኘት ለተሳታፊዎች አበረታች መልዕክት አስተላልፈዋል።

ስፖርት ከጂምናዚየም እና ከስፖርት ሜዳ ብቻ ሳይወሰን፣ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል መሆን አለበት። በእንቅስቃሴ ጤናችንን እንጠብቅ፤ በጋራ ተሳትፎ አንድነታችንን እናጠናክር፤ ለጤናማ ትውልድና ለተሻለች ከተማ አብረን እንሥራ!

ጤና በእንቅስቃሴ፤ አንድነት በተሳትፎ! 💚💛❤️

የሹመት ዜናና የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክትየባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመዋቅራዊ ለውጥ ወደ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር መቀየሩ ለስፖርቱ ዕድገትና ለወጣቶች ተሳትፎ አዲስ ተስፋ የሚፈጥር አበ...
09/10/2026

የሹመት ዜናና የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመዋቅራዊ ለውጥ ወደ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር መቀየሩ ለስፖርቱ ዕድገትና ለወጣቶች ተሳትፎ አዲስ ተስፋ የሚፈጥር አበረታች ለውጥ ነው።

ከዚህም በላይ፣ በቅርቡ በተደረገው የኃላፊነት ሽግሽግ ወደ አመራር ለመጡት ዶ/ር አክሊሉ ታደስ እንኳን ደስ አሎት እላለሁ!

በኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ የስፖርትና የአካል ብቃት መለማመጃ ሥፍራዎች መስፋፋትና የሕዝቡ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ የመሳተፍ ፍላጎት ማደግ አበረታች ውጤቶች ናቸው። ሆኖም እነዚህን ውጤቶች ማስቀጠል፣ የስፖርት ተደራሽነትን ማሳደግ፣ የሙያተኞችን አቅምና ክብር ማጠናከር እንዲሁም በዘርፉ ያሉትን መዋቅራዊና ተግባራዊ እንቅፋቶች መፍታት ትልቅ ኃላፊነትና ቁርጠኝነት ይጠይቃል።

አዲሱ የስፖርት አመራር ስፖርትን ከጂሞች እስከ ጎዳናዎችና መናፈሻዎች ድረስ በማዳረስ፣ የሕዝብን የአካል ብቃት ተሳትፎ በማሳደግ፣ የስፖርት ባለሙያዎችን ሙያዊ እውቀትና አቅም በማበልጸግ እንዲሁም ሙያተኛው የሚከበርበትና ሙያው የሚያድግበት ዘመን እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ።

ስፖርት ለጤና፣ ለአንድነትና ለሀገር ግንባታ!

ለዶ/ር አክሊሉ ታደስ በአዲሱ ኃላፊነታቸው ስኬትን እመኛለሁ። የኢትዮጵያ ስፖርት የሚጠብቀውን የለውጥ ጉዞ በተግባር የሚያሳይ፣ የሕዝብን ተሳትፎ የሚያሳድግና ለስፖርት ባለሙያዎች አዲስ ዕድል የሚከፍት አመራር እንዲሆን እመኛለሁ። 🇪🇹🏃‍♂️💪
# ፊት ኮርነር ስፖርት

#ማስ ስፖርት

ዛሬ ምሽት በየካ አባዶ የሚገኘውን Anytime Gym በመጎብኘት፣ ከምርጥ አሰልጣኝ ማሜ እና ከውድ ደንበኞቹ ጋር እጅግ ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ። 💪❤️የዛሬው አቀባበልና ፍቅር በእውነት ልዩ...
06/10/2026

ዛሬ ምሽት በየካ አባዶ የሚገኘውን Anytime Gym በመጎብኘት፣ ከምርጥ አሰልጣኝ ማሜ እና ከውድ ደንበኞቹ ጋር እጅግ ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ። 💪❤️

የዛሬው አቀባበልና ፍቅር በእውነት ልዩ ነበር። ስለተደረገልኝ ሞቅ ያለ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏

በየካ አባዶ አካባቢ የምትገኙ የአካል ብቃት አፍቃሪዎች፣ Anytime Gymን ሳትጎበኙ ውሳኔ እንዳትወስኑ🔥

Fitness • Energy • Community 💪

እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን።
03/10/2026

እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን።

እንኳን ደስ አለህ ውድ ወዳጄ ዶ/ር ተስፋዬ! ❤️የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነህ በመሾምህ ከልብ እንኳን ደስ አለህ! 🎉ይህ ኃላፊነት ለአንተ ብቻ የሚሰጥ ክብር ሳይሆን፣ ለሕዝብ የም...
02/10/2026

እንኳን ደስ አለህ ውድ ወዳጄ ዶ/ር ተስፋዬ! ❤️

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነህ በመሾምህ ከልብ እንኳን ደስ አለህ! 🎉

ይህ ኃላፊነት ለአንተ ብቻ የሚሰጥ ክብር ሳይሆን፣ ለሕዝብ የምትገለግልበት ታላቅ አደራ ነው። በአመራርህ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበለጠ ልማት፣ ሰላምና ብልጽግና እንዲያገኝ ከልብ እመኛለሁ።

በአዲሱ ኃላፊነትህ ሁሉ የተሳካልህ፣ የተባረከ እና የፍሬያማ የአመራር ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ።

መልካም የአመራር ዘመን ውድ ወዳጄ! 🙏❤️🇪🇹

ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ፣ለአዲስ አበባ ውበትና ልማት፣ ለወጣቶች እና ለጤናማ አኗኗር የምታደርጉት ትጋትና ተሳትፎ ለብዙዎች አርአያ ነው። በተለይም በአካል ብቃትና በስፖርት ፕሮግራሞች ላ...
30/09/2026

ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ፣

ለአዲስ አበባ ውበትና ልማት፣ ለወጣቶች እና ለጤናማ አኗኗር የምታደርጉት ትጋትና ተሳትፎ ለብዙዎች አርአያ ነው። በተለይም በአካል ብቃትና በስፖርት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፍ ጤናማና ንቁ አኗኗርን ማበረታታታችሁ ለእኛ የአካል ብቃት አሰልጣኞች ትልቅ መነሳሳት ነው።

በድጋሚ ለከንቲባነት በመመረጦ ከልብ እንኳን ደስ አለዎት! የአመራር ዘመኖት በስኬት፣ በጤናና በበረከት የተሞላ ይሁን።

ለተከብራችሁ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ል ከንቲባዎች እና የተለያዩ ቢሮዎች ኃላፊዎች፣በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጣችሁ አዲስ ኃላፊነት ላይ ለተሾማችሁ ሁላችሁም ከልብ እንኳን ደስ አላች...
30/09/2026

ለተከብራችሁ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ል ከንቲባዎች እና የተለያዩ ቢሮዎች ኃላፊዎች፣

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጣችሁ አዲስ ኃላፊነት ላይ ለተሾማችሁ ሁላችሁም ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🙏

እንደ ከተማዋ ነዋሪ እና እንደ ስፖርት ባለሙያ፣ ይህንን አዲስ የኃላፊነት ምዕራፍ በታላቅ ተስፋ እመለከታለሁ። አዲስ አበባችን የተሻለች፣ ጤናማ፣ ንቁ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ እንድትሆን በስፖርትና በአካል ብቃት ዘርፍም ትልቅ የሥራ ዕድል እንዳለ እናምናለን።

እናንተም በተሰጣችሁ ኃላፊነት ለከተማችን እና ለሕዝባችን ትልቅ አሻራ እንደምታሳርፉ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሁላችሁም ጥበብ፣ ጥንካሬ፣ ስኬትና የተባረከ የአገልግሎት ዘመን እመኛለሁ።

እንኳን ደስ አላችሁ! አዲስ ኃላፊነታችሁ ለአዲስ አበባ አዲስ ተስፋና አዲስ ስኬት ይሁን! 🇪🇹❤️

29/09/2026

#መስቀል

28/09/2026

መስቀልን በጉራጌ በ ሙሁር አካባቢ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C:

Shortcuts

Share