Dr Union Dream-DUD

Directions

Dr Union Dream-DUD 💓ይህ ማሕበራዊ ሚዲያ የጤና ባለሙያዎችን መብት ይጠይቃል፣ለጤና ባለሙያዎች ድምጽ ይሆና ጤናና ጤና ነክ መረጃዎችን ያሰራጫል💓-DUD-💓 follow,like&share💓

 በቦንኬ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ የሆነዉ አቶ አስራት ብታኔ የቦንኬ ወረዳ ጤና ባለሙያ የሆነዉን አስራት አዳሜን '' you are poor mind''በማለት ሰድቦታል።መንግሥት አስቸኳይ ...
14/09/2026


በቦንኬ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ የሆነዉ አቶ አስራት ብታኔ የቦንኬ ወረዳ ጤና ባለሙያ የሆነዉን አስራት አዳሜን '' you are poor mind''በማለት ሰድቦታል።
መንግሥት አስቸኳይ ምላሽ ልሰጥ ይገባል
!!

13/09/2026

Hello 20 D
የቦንኬ ወረዳ ጤና ባለሙያዎች የጭንቅላት ድሃ አይደሉም።
መርፌ ከመተረየስ ይበልጣል ይቀጥላል---
ሼር ሼር አድርጉ

 የጤና ባለሙያ የጭንቅላት ድሃ አይደለም
13/09/2026


የጤና ባለሙያ የጭንቅላት ድሃ አይደለም

 ''You are poor mind'' በማለት ዘለፋ ቃላት በመጠቅም ሰድቦታል።የተሰደበዉ ክቡር የሆነዉን የሰዉን ሕይወት አኪሞ የሚያድን ጤና ባለሙያ ነዉ።  #አደብ እንድገዛ shate share...
13/09/2026


''You are poor mind'' በማለት ዘለፋ ቃላት በመጠቅም ሰድቦታል።

የተሰደበዉ ክቡር የሆነዉን የሰዉን ሕይወት አኪሞ የሚያድን ጤና ባለሙያ ነዉ።

#አደብ እንድገዛ shate share አድርጉት

‎     !!!‎‎✍️በመላው ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዘንድ ይህ ታላቅ በዓል ሲከበር የበደሉንን ይቅር በማለት ፣ ፍቅርን በማሰብ ያለ ልዩነት ማዕድ በማጋራት የሚከበር በዓል እንደሆነ እያልን ‎እንኳ...
11/09/2026

‎
!!!
‎
‎✍️በመላው ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዘንድ ይህ ታላቅ በዓል ሲከበር የበደሉንን ይቅር በማለት ፣ ፍቅርን በማሰብ ያለ ልዩነት ማዕድ በማጋራት የሚከበር በዓል እንደሆነ እያልን
‎እንኳን በሠላም አደረሳችሁ/አደረስን።
‎
‎
‎
‎
‎
‎የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡
‎
‎ጥንቃቄ የጎደለው አመጋገብ ከሆነ÷ እንደ ሆድ መንፋት፣ የሆድ ቁርጠት፣ የጨጓራ ማቃጠል እና ሌሎች ህመሞችንም ሊያስከትል እንደሚችል ያስገነዝባሉ።
‎
‎በመሆኑም በዓላትን የጤና መታወክ ሳያጋጥም ለማሳለፍ÷ የሚዘጋጀው ምግብ ንጽህናው እንዲጠበቅ እንዲሁም ምግቦች ቅባት የበዛባቸው እንዳይሆኑ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ መልዕክታችን ነዉ፡፡
‎
‎በአመጋገብ ወቅትም ቀስ በቀስ ጨጓራን በማላመድ መሆን እንዳለበት ነው የሚንመከረዉ፡፡
‎
‎ጣፋጭ ምግቦችን እና የአልኮል መጠጦችን ከልክ በላይ ባለመውሰድ እራስን እና ቤተሰብን ከህመም መጠበቅ እንደሚያስፈልግም እናሳስባለን፡፡
‎
‎*በድጋም እንኳን በሠላም በጤና አደረሳችሁ*
‎
‎
‎

09/09/2026
09/09/2026
09/09/2026
 ! 🇪🇹⚖️ ፦1️⃣  አንድ ባለሙያ ሌሊቱን ሙሉ ደክሞ የሠራበት ክፍያ ሳይከፈለው ሲቀር፣ ለሥራው ያለው ፍቅርና ተነሳሽነት ይቀንሳል። ይህም በሕሙማን አያያዝ ላይ ቀጥተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳ...
04/09/2026

! 🇪🇹⚖️
፦

1️⃣
አንድ ባለሙያ ሌሊቱን ሙሉ ደክሞ የሠራበት ክፍያ ሳይከፈለው ሲቀር፣ ለሥራው ያለው ፍቅርና ተነሳሽነት ይቀንሳል። ይህም በሕሙማን አያያዝ ላይ ቀጥተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።

2️⃣
ተገቢውን ክፍያና ጥቅማጥቅም ያላገኘ የጤና ባለሙያ አማራጭ ፍለጋ ወደ ግል ተቋማት ወይም ወደ ውጭ ሀገር ይሰደዳል። ሀገር ያስተማረቻቸው ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማጣት ትልቅ ሀገራዊ ኪሣራ ነው።

3️⃣ ፦
ባለሙያው በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ሆኖ ሕይወት ለማዳን ሲታገት፣ በሥራው ላይ ትኩረት እንዲያጣና ለሕክምና ስህተቶች (Medical Errors) በር እንዲከፈት ያደርጋል።

4️⃣ ጫና፦
የመንግሥት ጤና ተቋማት ባለሙያዎቻቸውን በክፍያ ችግር ምክንያት ሲያጡ፣ ለድሃው ማህበረሰብ የሚሰጠው የሕክምና አገልግሎት ይስተጓጎላል።


......................

04/09/2026

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Union Dream-DUD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share