25/09/2026
ውድ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የምትደሰቱበት እና ጤናችሁ የተጠበቀ ይሆን ዘንዳ ፌነት ክሊኒክ ይመኝላችኋል። ድንገት ማንኛውም የጤና እክል ቢገጥማችሁ ክሊኒካችን 24 ሰዓት ክፍት ሆኖ የተለመደው ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው ሙሉ አገልግሎት እንደሚሰጣችሁ ሲያስታውሳችሁ በልበ ሙሉነት ነው።
ክሊኒካችን በ: Dr. Abdulsemed Worku Nida ( Internist)
Dr. Yirgalem Hailu ( Internist, GI fellow)
Dr. Riyad Ibrahim ( Internist)
Dr. Ibrahim Hussen ( Radiologist)
Dr. Aliy Rebi ( Gynecologist, Subspeclist in Urogynecology)
Dr. Tilahun Koyas ( Pediatrician, Pediatric Cardiology fellow)
እና #በሌሎችም ስፔሻሊስት ሀኪሞች እየተመራ በርካታ የህክምና አገልግሎት አይነቶች እየሰጠ ከተቋቋመ እነሆ ሰባተኛ አመቱ ደፍኖ በአካባቢው በዘርፉ ልዩነት መፍጠሩን ቀጥሏል።
አድራሻችን:-
ቁ1:- በወልቂጤ ከተማ የከተማ ፓሊስ ጣቢያ ህንጻ አጠገብ፣
ቁ2: በወልቂጤ ከተማ ጉብርየ ክፍለ ከተማ ኢትዮቺክን ዶሮ እርባታ ፊት ለፊት ከዋናው አስፋልት 50 ሜትር ገባ ብሎ።
Abdulsemed Worku Nida