Tedla Ambulance

Call Directions Website Contact the business

Tedla Ambulance Established in Addis Ababa to support the country’s emergency and non-emergency medical transport.

Book Your Ambulance with Just One Tap! 🚑📱In an emergency, every second counts—don't waste time searching. Tedla Ambulanc...
02/10/2026

Book Your Ambulance with Just One Tap! 🚑📱

In an emergency, every second counts—don't waste time searching. Tedla Ambulance brings you rapid-response medical transport and professional fleet refurbishment that combines speed, cost-effectiveness, and uncompromised quality.

Experience top-tier service and prompt reliability right when you need it.

Contact us today:
📞 Phone: +251 96 238 0179 or 8558
📍 Address: Ethio-China Street, Gotera (Next to Wengelawit Building), Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa
🌐 Website: www.tedlaambulance.com

Ovarian and Gynecologic Cancer Awareness Month! 🎗In observance of Gynecologic Cancer Awareness Month, Tedla Ambulance pl...
30/09/2026

Ovarian and Gynecologic Cancer Awareness Month! 🎗

In observance of Gynecologic Cancer Awareness Month, Tedla Ambulance places your health at the forefront. The health of women's reproductive systems is directly linked to the well-being of families and society as a whole.
Early screening and timely medical support can save lives.
Count on us for prompt service in any emergency health situation!

📍 Address: Ethio-China Street, Gotera (Next to Wengelawit Building), Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa
📞 Phone: 8558
🌐 Website: www.tedlaambulance.com

መልካም አዲስ ሳምንት! 🌟አዲሱ ሳምንት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። የተድላ አምቡላንስ ቡድን ሁሌ ህዝባችንን ለማገልገል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የድንገተኛ ህክ...
28/09/2026

መልካም አዲስ ሳምንት! 🌟

አዲሱ ሳምንት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። የተድላ አምቡላንስ ቡድን ሁሌ ህዝባችንን ለማገልገል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የድንገተኛ ህክምና ድጋፍ ለመስጠት ሙሉ ዝግጁነት ላይ ይገኛል።
ለእርስዎ እና ለወዳጆችዎ ደህንነቱ የተጠበቀና የተሳካ ሳምንትን እንመኛለን!

📍 አድራሻ፡- ኢትዮ-ቻይና መንገድ፣ ጎተራ (ከወንጌላዊት ሕንፃ ቀጥሎ)፣ ኢሻል ታወር፣ 3ተኛ መለስ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ፡ 8558

መስቀል የተስፋ፣ የፍቅር፣ የእምነት እና የአንድነት በዓል ነው። ይህ ታላቅ በዓል ቤተሰቦችን እና ማኅበረሰቦችን በደስታ የሚያሰባስብ፣ ባህላችንንና ትውፊታችንን የምናከብርበት ልዩ የደስታ ወቅ...
26/09/2026

መስቀል የተስፋ፣ የፍቅር፣ የእምነት እና የአንድነት በዓል ነው።

ይህ ታላቅ በዓል ቤተሰቦችን እና ማኅበረሰቦችን በደስታ የሚያሰባስብ፣ ባህላችንንና ትውፊታችንን የምናከብርበት ልዩ የደስታ ወቅት ነው።
በዚህ የመስቀል በዓል፣ በየቤታችን ሰላም፣ በልባችን ፍቅር፣ በሕይወታችን ተስፋ እና በሀገራችን አንድነት እንዲበዛ እንመኛለን።

የበዓሉ ብርሃን የደስታን ብርሃን ወደ ሁላችንም ያምጣ። ❤️

🙏 መልካም የመስቀል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ!
🌼 በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የበረከት ይሁንላችሁ!

📍 አድራሻ፡- ኢትዮ-ቻይና መንገድ፣ ጎተራ (ከወንጌላዊት ሕንፃ ቀጥሎ)፣ ኢሻል ታወር፣ 3ተኛ መለስ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ፡ 8558

#መልካምየመስቀልበዓል #ተድላአምቡላንስ

የሳንባዎ ጤንነት ለሕይወትዎ መሠረት ነው!በዓለም የሳንባ ቀን ጤናማ አተነፋፈስን ለማረጋገጥ እና ከሳንባ ጤና ጋር ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ለመከላከል ዛሬውኑ መጠንቀቅ ይጀምሩ።✅ ንጹህ ...
25/09/2026

የሳንባዎ ጤንነት ለሕይወትዎ መሠረት ነው!

በዓለም የሳንባ ቀን ጤናማ አተነፋፈስን ለማረጋገጥ እና ከሳንባ ጤና ጋር ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ለመከላከል ዛሬውኑ መጠንቀቅ ይጀምሩ።

✅ ንጹህ አየር፡ አከባቢዎትን ንጽህና በመጠበቅ ሳንባዎትን ከብክለት ይጠብቁ።
✅ ማጨስን ማቆም፡ ማጨስ ለተለያዩ አደገኛ የሳንባ ህመሞች ዋና ምክንያት በመሆኑ ልማዱን ያስወግዱ።
✅ መደበኛ ምርመራ፡ ማንኛውንም የመተንፈሻ አካል ችግር አስቀድሞ በመመርመር ጤናዎን ይጠብቁ።
ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ጤናማ ህይወት ተድላ አምቡላንስ ሁልጊዜም ከጎንዎ አለ!

📍 አድራሻ፡- ኢትዮ-ቻይና መንገድ፣ ጎተራ (ከወንጌላዊት ሕንፃ ቀጥሎ)፣ ኤሻል ታወር፣ 3ተኛ መለስ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ፡ 8558

በነፃነት ይተንፍሱ፣ በጤና ይኑሩ!

አምቡላንሶችዎን ወደ ከፍተኛ የሕክምና ደረጃ ማሳደግ ይፈልጋሉ?ተድላ አምቡላንስ ለአደጋ ጊዜ አገልግሎት ምቹ እና ዘመናዊ የሆኑ የተሽከርካሪ ዕድሳት አገልግሎቶችን ይሰጣል!በአምቡላንስ ዕድሳት ...
24/09/2026

አምቡላንሶችዎን ወደ ከፍተኛ የሕክምና ደረጃ ማሳደግ ይፈልጋሉ?
ተድላ አምቡላንስ ለአደጋ ጊዜ አገልግሎት ምቹ እና ዘመናዊ የሆኑ የተሽከርካሪ ዕድሳት አገልግሎቶችን ይሰጣል!

በአምቡላንስ ዕድሳት ስራዎቻችን ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ጥራቶች፡-
✅ ጠንካራ እና አስተማማኝ መቀመጫዎች: ለሕክምና ሠራተኞች እና ለታካሚዎች ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የሆኑ ለአጠቃቀም የረጅም ጊዜ ቆይታ ያላቸው መቀመጫዎች።
✅ክሊኒካዊ ደረጃ ያላቸው ወለሎች: በቀላሉ ሊጸዱ እና Sanitized ሊሆኑ የሚችሉ፣ ለታካሚዎች እና ሠራተኞች ደህንነት ሲባል የማይንሸራተቱ ዘመናዊ ወለሎች።
✅ዘመናዊ እና ጽዱ የህክምና መሳሪያ መደርደሪያዎች: ሕይወት አድን መድኃኒቶች እና መሣሪያዎች በንጽህና እና በሥርዓት እንዲቀመጡ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ካቢኔቶች።

አገልግሎታችንን ለማግኘት ወይም ለመመካከር ዛሬውኑ ያግኙን!

📍 አድራሻ፡- ኢትዮ-ቻይና መንገድ፣ ጎተራ (ከወንጌላዊት ሕንፃ ቀጥሎ)፣
ኢሻል ታወር፣ 3ተኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ፡ [8558]+251985585888

Every piece of a memory matters. 🧠💜On World Alzheimer's Day, we stand with the millions of individuals, families, and ca...
21/09/2026

Every piece of a memory matters. 🧠💜

On World Alzheimer's Day, we stand with the millions of individuals, families, and caregivers navigating the journey of memory loss and cognitive decline. Alzheimer's isn't just about forgetting names—it's a progressive condition that impacts everyday life, independence, and connections.

Key signs to watch for:
✨Memory loss that disrupts daily life
✨Challenges in planning or solving problems
✨Confusion with time or place
✨ Changes in mood or personality

Early detection makes a difference. Let's foster empathy, support, and understanding for those affected.
📞 Emergency Hotline: 8558
📍 Location: Gotera, Eshal Tower 3rd Floor, Addis Ababa

🚑 24/7 Life Support Ambulance Service at Your DoorstepWhen every second matters, Tedla Ambulance is ready to respond. ❤️...
18/09/2026

🚑 24/7 Life Support Ambulance Service at Your Doorstep

When every second matters, Tedla Ambulance is ready to respond. ❤️‍🩹

Our 24/7 ambulance service brings professional emergency medical care and life support wherever you need it—day or night.

📞 Tedla Ambulance —8558 Always Ready. Always There.
#24/7Ambulance

🚑 ጷጉሜ 4 – የህብር ቀን 🇪🇹Tedla Ambulance በስቴዲየም መስቀል አደባባይ ለተካሄደው ጷጉሜ 4 የህብር ቀን ዝግጅት የአምቡላንስ ማቆም (standby) አገልግሎት በመስጠት ለተሳታፊ...
15/09/2026

🚑 ጷጉሜ 4 – የህብር ቀን 🇪🇹

Tedla Ambulance በስቴዲየም መስቀል አደባባይ ለተካሄደው ጷጉሜ 4 የህብር ቀን ዝግጅት የአምቡላንስ ማቆም (standby) አገልግሎት በመስጠት ለተሳታፊዎች ደህንነት ከጎናቸው ቆመናል።

❤️ ህይወትን ማዳን የእኛ ተልዕኮ ነው!
🚑 Tedla Ambulance – በአስፈላጊው ጊዜ ከጎንዎ ነን።
📞 በፍጥነት ለማግኘት፦
አጭር ቁጥር: 8558
መደበኛ ስልክ: 098 558 5888
#ጷጉሜ4 #የህብርቀን #የህይወትአድን

🌼 እንኳን ለ 2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ እና የደስታ መጀመሪያ ነው። ተድላ አምቡላንስ (Tedla Ambulance) ለሁሉም የድርጅታችን ደንበኞች፣ ...
10/09/2026

🌼 እንኳን ለ 2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼

አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ እና የደስታ መጀመሪያ ነው። ተድላ አምቡላንስ (Tedla Ambulance) ለሁሉም የድርጅታችን ደንበኞች፣ ባልደረቦች እና ለመላው የሀገራችን ህዝብ መልካም፣ የጤና እና የሰላም አዲስ ዓመት ይመኛል!

በአዲሱ ዓመትም ቢሆን ድንገተኛ የህክምና እርዳታ፣ የድንገተኛ ጊዜ ትራንስፖርት እንዲሁም ቅድመ- ዝግጅት የሚሹ የህክምና ጉዞዎች በሚያስፈልጉበት ጊዜ ሁሉ የሰለጠኑ የህክምና ባለሙያዎቻችን እና ዘመናዊ አምቡላንሶቻችን በሙሉ ዝግጅት ይጠብቁዎታል።

🚑 አገልግሎቶቻችን፦

🌼 ድንገተኛ እና ድንገተኛ ያልሆኑ የህክምና ትራንስፖርት (Emergency. & Non-Emergency Medical Transport)

🌼 የዊልቸር ተጠቃሚዎች ምቹ ትራንስፖርት

🌼 የ24 ሰዓት የጥሪ ማዕከል አገልግሎት

📞 በፍጥነት ለማግኘት፦ አጭር ቁጥር: 8558
መደበኛ ስልክ: 098 558 5888

መልካም እንቁጣጣሽ! 🌼

#የአዲስዓመትምኞት 8558

Address

Ethio-china Street, Gotera, Wongelawit , Eshal Tower 3rd Floor
Woliso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedla Ambulance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tedla Ambulance:

Shortcuts

Share