Helen Negash

Directions

Helen Negash Nurse practitioner ~ speciality hematology/oncology

10/09/2026
10/05/2026

ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት ደራሲ
የ800 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሆነች

ታዋቂዋ ኢትዮ-አሜሪካዊት ደራሲ መዓዛ መንግሥቴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ዝና እና እውቅና ባገኘው የ2026 የ“ማክአርተር ፈሎውሺፕ” ሽልማት አሸናፊ ሆናለች። በዓመቱ ከዓለም አቀፍ የጥበብ፣ የምሁራን እና የሳይንስ ባለሙያዎች መካከል ተመርጣ ያሸነፈችው ይህ ታላቅ ሽልማት 800 ሺህ ዶላር (ከ131 ሚሊዮን ብር በላይ) የገንዘብ ሽልማት የሚሰጥ ሲሆን፤ በልዩ የፈጠራ ችሎታቸው ለሕብረተሰብ ትልቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ግለሰቦች የሚሰጥ ነው።

ደራሲ መዓዛ የታሪክን ሕመም፣ የሰብዓዊነትን ጥልቀት እና የፖለቲካ ግጭቶች በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሱትን ሞራላዊ ጠባሳ በብዕሯ በጥበብ በመቅረጿ ለዚህ ክብር በቅታለች። የማክአርተር ፋውንዴሽን እንደገለጸው፣ እሷ ለሽልማት የበቃችው የታሪክን፣ የትውስታንና የተስፋን ጥምረት በመጠቀም የፖለቲካ ጥቃቶች በሰዎች ሕይወት ላይ የሚያሳድሩትን ከባድ ዋጋ በጽሑፎቿ በጥልቀት በማሳየቷ ነው።

በዓለም አቀፍ የሥነ-ጽሑፍ መድረክ ስሟ በጉልህ እንዲነሳ ካደረጉ አበይት ሥራዎቿ መካከል ለቡከር ሽልማት እጩ የነበረው "The Shadow King" እና የደርግን ሥርዓት መጀመሪያ የሚያሳየው "Beneath the Lion's Gaze" የተባሉት ልብወለድ መጽሐፎቿ ይጠቀሳሉ። በአሁኑ ወቅት በኮነቲከት በሚገኘው ዌስሊያን ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ፕሮፌሰር ሆና በማስተማር ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያዊቷ ደራሲ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ታሪኮቻችንን ለዓለም በማስተዋወቅ ላይ ትገኛለች።

አባት
06/22/2026

አባት

Well Come To Official Buze Man Music YouTube Channel 👉Subscribe Edel Sechegne Musi...

06/03/2026

860.2K likes, 14.9K comments. ““When tech enters education, learning goes down.” During a recent Senate hearing, brain expert Dr. Jared Cooney Horvath warned that screen-based learning can harm children’s cognitive development. Horvath said the way children learn has not fundamentally change...

05/26/2026
05/06/2026

An overview of hantavirus, how it's spread and how it can be treated.

🇪🇹🇦🇲
04/27/2026

🇪🇹🇦🇲

Address

Hasbrouck Heights, NJ

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Helen Negash posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share